መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው Downloads & Revenueመሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው · Google Play
Not in a tracked Google Play top chart right now.
Updated 3 Nov 2026 · rankings refresh through the day
DeveloperNigat Systems
CategoryBooks & Reference
PriceFree
Released
Installs50k+
Rating★ 4.8 (446)
Updated
Content ratingEveryone
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው update history & changes
Last change · 4 events since 26 Nov 2023Full timeline ↓Full timeline · 3 events in the last 12 months
- 🆕መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው first spotted by AppInsiderUnited States (found via developer)
- 🆕መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው: its developer released another app: አርጋኖን በግእዝ እና በአማርኛ | Arganon
- 🆕መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው released on Google Play
Collected from the stores by AppInsider since we first spotted the app. Dates are when we saw each change.
Rating
4.8 ★
446 ratings
Measured
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው on Google Play
App details
App ID
com.nigatsystems.meharene_ab
Publisher
Nigatu Tesfaye Warku
Publisher country
Ethiopia
Content rating
Everyone
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው downloads
Worldwide, per day, and installs to date. The band is open; the exact number is free with an account.
How this is calculated
Google Play shows an exact lifetime install count; downloads per day are its daily change (measured). When Play hasn't refreshed the count, they come from new ratings and Top Free chart positions. Confidence is the chance the real number is within half to double ours.
Active users
All platforms, worldwide. Free with an account.
Stickiness (DAU / MAU)
how many monthly users open it on a given day
How this is calculated
Monthly users come from lifetime installs across every store, fitted on monthly active user figures companies publish; daily users = monthly × the typical daily/monthly ratio for the category. Confidence is the chance the real number is within half to double ours.
Business model: Ad-led
How መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው makes money: subscriptions, one-off purchases and ads.
Ads · 3 ad networks
Ads
/mo
of revenue
Where it ranks on Google Play
Every top 200 chart it appears in across 23 countries.
| Country | Charts | Rank |
|---|---|---|
| Not in a Google Play top chart right now. | ||
Ratings
Google Play, worldwide.
Rating
4.8 ★
446 ratings
Measured
Ratings
446
Measured
Written reviews
2
Measured
About መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው
የመሐረነ አብ ጸሎትን ያዘጋጀው ከ40 መጻሕፍት በላይን የደረሰውና ካልዓይ ቅዱስ ያሬድ ፥ ካልዓይ ቄርሎስ የተባለው ቅዱሱ #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋሥጫ ነው፡፡ ሲያዘጋጀውም ከተለያዩ ቅዱሳት መጻሕፍትና እንደ ቅዱስ ያሬድ ካሉ ሊቃውንት ድርሰቶች ኀይለ ቃላት ያላቸውንና ለጸሎት ተስማሚ የሆኑ ቃላትን እንደ ንብ ቀስሞ ነው ያዘጋጀው፡፡
፠ ቅዱሱ ያዘጋጀውም በመጽሐፈ ሰዐታት ድርሰቱ ላይ በስተመጨረሻ ከኪዳን በፊት እንዲደረስ አድርጎ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከዓመት እስከ ዓመት በየዕለቱ ኪዳን በሚደርስባቸው ማንኛውም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክንና ገዳማት ‹‹የመሐረነ አብ ጸሎት››ም ከኪዳን በፊት ይደርሳል፡፡
፠ የመሐረነ አብ ጸሎት ከኪዳን በፊት ብቻ ሳይሆን፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ከመጀመሩ በፊት በዋይዜማው የሚደርስ፣ ለግል ጸሎት፣ ረሃብ ጦርነት፥ አባር ቸነፈር፥ ተስሕቦና ወረረሽኝ በሽታ እና የተለያዩ ችግሮች በመጡ ወቅት የሚደረስ ሲሆን ከእግዚኦታ ጋር አብሮ ስለሚባልም ‹‹የምሕላ ጸሎት›› በመባልም ይጠራል፡፡
፠ የጸሎቱ አደራረስም በመሪና በተመሪ (በቀኝና በግራ) በተራ ስለሆነ በጋራ የሚጸለይና ዜማው የሚመስጥ፤ የቃሉ አሰዳደርም የሚያስደንቅ፤ የያዘው ኀይለ ቃል እንባን የሚያስነባ ነው፡፡ በተለይም በገዳም ያሉ አባቶች በጋራ(በማኅበር)ና በግል ጸሎት ዕለት ዕለት ያደርሱታል፡፡
ይህን የጸሎት የምህላ ጸሎት ለምእመናን በቀላሉ እንዲያነቡት ፡ እንዲረዱት እንዲሁም ዜማውን እንዲለማመዱበት ታስቦ የተሰራ መተግበሪያ ነው።

What's new in 1.2
Minor bug fixes